አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ፕሬዝዳንት ጄነራል ሉዎንግ ኩዎንግ ጋር ተወያዩ April 16, 2025 “በኢትዮጵያ ቆይታዬ ለአፍሪካ ብሩህ ተስፋ የሚሰጥ ትልቅ ስራ ተመልክቻለሁ” -አሜሪካዊው ቢሊየነር ቢልጌትስ September 9, 2024 ባለፉት ሶስት ወራት 180 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) October 31, 2024