ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከውጥረት ወጥተው ወደ ተሟላ የሁለትዮሽና ቀጠናዊ የትብብር ምዕራፍ ገብተዋል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር February 28, 2025 የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው October 25, 2024 5ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው October 11, 2024