አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ‘ዉብ አዲስ’ የተሰኘ በአይነቱ አዲስ የሆነ ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ በቅርቡ ሊጀምር ነዉ Post published:December 16, 2025 Post category:AMN 24/7/AMN ቋት/EDITOR'S PICK/አዲስ መዝናኛ/ኪነ ጥበብ