አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
አየር መንገዱ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማላቅ እያከናወናቸው ያሉ ስራዎችን ሊያጠናክር ይገባል-ፕሬዝደንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ Post published:March 14, 2026 Post category:ቢዝነስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ግርማዊ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2026 Post category:ዲፕሎማሲ