ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Post published:February 28, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 20/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የሴቶችን የጤና ስርዓት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም መፈራረማቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ February 13, 2025 የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት ከዓለም አቀፍ ህጎች አንጻር ተቀባይነት ያለው ጥያቄ ነው November 13, 2025 የጅቡቲ፣ ኢትዮጵያ፣ደቡብ ሱዳን፣ ዩጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ February 28, 2025