የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ Post published:October 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማኀበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ የያዘችው አቋም የሌሎችን ተጠቃሚነት የሚፃረር እና አለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ኢንጂነር ተፈራ በየነ October 17, 2024 የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመር የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያሻሻልና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 10, 2025 የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን መልዕክት:- January 9, 2025
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመር የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያሻሻልና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 10, 2025