የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ በተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ በንብረት እና በእንስሳት ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ October 7, 2024 ኮሚሽኑ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት በመስራት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን አስታወቀ October 7, 2024 ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና November 4, 2024
በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ በተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ በንብረት እና በእንስሳት ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ October 7, 2024