የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር Post published:March 3, 2025 Post category:ቢዝነስ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያና ጣሊያን በሴቶች፣ ህጻናት እና በማህበራዊ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ November 28, 2024 ካፍን በወፍ በረር September 30, 2024 የአካባቢ ጥበቃ የቅንጦት ጉዳይ ሳይሆን የብልጽግናችን መሰረት ነው ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ June 5, 2025