በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል Post published:March 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ግዙፍ ሕዝባዊ ፕሮጀክት ያቃና የኅብር ጉዞ September 7, 2025 የመደመር መንግሥት ግቡ ሰርቶ ማሳካት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ September 17, 2025 ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በጤናው ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች- ዶክተር መቅደስ ዳባ April 23, 2025