በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል Post published:March 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መገናኛ ብዙሃን የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ የተደራጀ መረጃ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ July 12, 2025 የታሪክ ተመራማሪና መምህር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ November 11, 2025 በኢትዮጵያ – አዲስ አበባ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር መፍታት ተችሏል-አቶ ጃንጥራር አባይ March 15, 2025
መገናኛ ብዙሃን የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ የተደራጀ መረጃ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ July 12, 2025