ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑትን ማሳድ ቡሎስን በጽሕፈት ቤታችን አግኝቼ ሰፊ አድማስ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያየወተናል ሲሉ ገልጸዋል።
#Diplomacy