የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

You are currently viewing የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

AMN- የካቲት 20/2018 ዓ.ም

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 16 ቡድኖች የሚሳተፉበት ዕጣ ድልድል ዛሬ

በስዊዘርላንድ ኒዮን ይፋ ሆኗል።

በድልድሉ መሰረት፦

ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ

ቦዶ ግሊምት ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

ፓሪሰን ዠርማ ከ ቼልሲ

ኒውካስትል ዩናይትድ ከባርሰሎና

ጋላታሳራይ ከሊቨርፑል

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ቶተንሃም

አታላንታ ከ ባየርን ሙኒክ

ባየር ሊቨርኩሰን ከ አርሰናል ይጫወታሉ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review