አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች November 12, 2025 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀመረ February 22, 2025 ሙስና የዴሞክራሲ ስርዓትን የሚያቀጭጭ፣ የሀገርን እድገት የሚጎትት ብልሹ አሰራር በመሆኑ ተግባሩን መታገልና መፀየፍ ይገባል December 10, 2025