ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Post published:November 3, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሀገራዊ ሪፎርሙ ብቁ የሰው ኃይል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) January 17, 2026 የሀገርና የሕዝብ ኩራትና አለኝታ የሆነ አየር ኃይል ተገንብቷል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ January 22, 2025 ኢትዮጵያ እየገነባች ያለው ኢኮኖሚ ኢ-ተገማች የሆነውን የዓለም ሁኔታ ያገናዘበ ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን January 17, 2025