ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታላቁ የክሬምሊን ቤተ-መንግሥት አቀባበል አደረጉ

You are currently viewing ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታላቁ የክሬምሊን ቤተ-መንግሥት አቀባበል አደረጉ

AMN- ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በታላቁ የክሬምሊን ቤተ-መንግሥት አቀባበል አድርገዋል፡፡

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በሞስኮ እየተካሄደ ያለውን 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስመልክቶ በታላቁ የክሬምሊን ቤተ መንግሥት በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ መቀበላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review