ግዙፉ የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል:-

You are currently viewing ግዙፉ የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል:-

– 40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል

– እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ

እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች

– ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ እና ሁለት አንፊ ቴአትር

– ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የያዘ

– በኢትዮጵያ ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል

– አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን በብቃት የማስተናገድ አቅም ያለው

– በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review