የዘንድሮዉ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እና 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከበር የኦሮሞ የአባ ገዳዎች ህብረት አስታወቀ፡፡
የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት የዘንድሮዉን የኢሬቻ በዓል አከባበር አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በዚሁ መሰረት የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እንዲሁም የሆረ ሃርሰዴ የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከበር ህብረቱ አስታዉቋል፡፡
በጸሃይ ዘዉዴ