የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ። Post published:December 17, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ / ዲፕሎማሲ AMN – ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም. የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮጵያና ሕንድን የቆየ ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት የሚያሸጋግር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ኢትዮጵያ እና ሕንድ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በባሕእል ግንኙነት የረጅም ጊዜ ታሪክ አላቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 239ኛ የማድሪድ ደርቢ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ March 5, 2025 የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ኃይል እንዲሰማራ ድምፅ ሊሰጥ ነው November 17, 2025 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ አፍሪካ ምን አሉ? February 16, 2025
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ አፍሪካ ምን አሉ? February 16, 2025