ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና Post published:November 4, 2024 Post category:ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ለሚገኙ አመራሮች ” የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው ስልጠና የስራ ሃላፊዎች እራሳቸውን ከአለም አቀፍ ሁኔታ ጋር እንዲያዛምዱ ማድረግን ያለመ ስለመሆኑ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናገሩ፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like March 22, 2025 እሬቻ የጋራ ሃብታችን፣ የሁላችንም ኩራት፣ የአብሮነታችን መድመቂያና ዘመናትን በህብር የተሻገረው የአብሮ መኖራችን ሚስጥር ነው”አቶ ከፍያለው ተፈራ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ October 3, 2024 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የህብረተሰቡን ችግር የሚፈታ የህዝብ ድምፅ የሆነ ሚዲያ ነው ፦ወ/ሮ እናታለም መለሰ November 27, 2024
እሬቻ የጋራ ሃብታችን፣ የሁላችንም ኩራት፣ የአብሮነታችን መድመቂያና ዘመናትን በህብር የተሻገረው የአብሮ መኖራችን ሚስጥር ነው”አቶ ከፍያለው ተፈራ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ October 3, 2024