ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል–ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

You are currently viewing ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል–ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
  • Post category:ልማት

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ( ኤ ኤም ኤን )መስከረም 7/2016 ዓ.ም

ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ::

ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤“የኢትዮጵያዊያን ብርቱ እጆች በጽናት ታሪክ መስራት ቀጥለዋል” ብለዋል፡፡

“ህዝባችን ያሳየውን ትጋትና እና ብርታት መንግስት በእጀጉ ያከብራል” ሲሉም ገልጸዋል ::

ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!

YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr

Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9

Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8

Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review