ይህ ብልጽግናን ከመደገፍ ያለፈ ዴሞክራሲያዊ ሥርአትን የማፅናት የጀግንነት አውድ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

You are currently viewing ይህ ብልጽግናን ከመደገፍ ያለፈ ዴሞክራሲያዊ ሥርአትን የማፅናት የጀግንነት አውድ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMN ግንቦት 18/2018 ዓ.ም

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ማልዳችሁ ወደ መስቀል አደባባይ የተመማችሁ የከተማችን ነዋሪዎች፣ ይህ ብልጽግናን ከመደገፍ ያለፈ ዴሞክራሲያዊ ሥርአትን የማፅናት የጀግንነት አውድ ነው ብለዋል፡፡

“በምርጫ ብቻ!” የሚለውን ታላቅ መልዕክት ለዓለም አስተላልፋችኋል፤ የሁል ጊዜ የአብሮነታችሁ መልዕክት ሀገር ማፅናት ነው፤ እናመስግናለን፤ ፅኑ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review