ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቪየትናም አቻቸው ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቪየትናም አቻቸው ጋር ተወያዩ

AMN- መስከረም 2/2019 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን የቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን ጋር ፍሬያማ ውይይት እንዳደረጉ ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ እና ቪየትናም መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና የጋራ ትብብራችንን ማስፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል ሲሉም አክለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review