የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር Post published:March 3, 2025 Post category:ቢዝነስ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የወንዝ ዳርቻ ልማት የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል August 14, 2025 2ኛው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ስፖርታዊ ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው August 1, 2026 በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባት ጀመሩ December 19, 2024