ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

You are currently viewing ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

AMN-መጋቢት 11/2017 ዓ.ም

የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

እኛም

 በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቴሌቪዥን

 በAMN PLUS ቴሌቪዥን

 በኤፍ ኤም 96.3

 በዩቲዩብ

 በፌስ ቡክ እንዲሁም በድረ-ገፃችን www.amn.gov.et

ሙሉ ዝግጅቱን በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ እናደርሳለን!!

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

የትውልድ ድምጽ !

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review