ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Post published:April 18, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ የሌላቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለስፖርቱ መነቃቃትን የሚፈጥረው ሻምፒዮና September 21, 2024 የጂማ ከተማን ስማርት ሲቲ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ተፈራረመ February 18, 2025 የሰራተኞች አቅም ግንባታ ለተቋም የላቀ አፈፃፀም November 5, 2024