ፕሮጀክቱ በአገሪቱ ዘመናዊ የአገር ግንባታ ሂደት ከፍተኛ ሚና ያላቸው ተቋማት የሚገኙበት ነዉ
የህዝብ እንደራሴዎች መቀመጫ
የምሁራን አምባ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መገኛ ፣
በአገሪቱ የመጀመሪያው የህክምና ተቋም የካቲት 12 ዘመናዊ ሆስፒታል መገኛ
የመጀመሪያው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሙዚየሞችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማትና እንዲሁም የከተማዋ የእደ ጥበብ ውጤቶች ልህቀት ማዕከል የሆነው ሽሮሜዳ መገኛ
በአጠቃላይ በርካታ ግዙፍ መንግስታዊና ታሪካዊ ተቋማት የሚገኙበት መስመር የሚሸፍን እና 314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል
ቀድሞ 32 ሜትር ወደ 42 ሜትር መንገዱ ሰፍቷል
3 ሜትር ስፋት ያለው የብስከሌት መንገድ
11 የታክሲ እና የአውቶቡስ መጫኛና ማውረጃዎች
20 አረንጓዴ ቦታዎች
2 ፕላዛዎች
10 ደረጃቸውን የጠበቁ የህጻናት መጫዎቻ
7 ዘመናዊ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች
9 መጸዳጃ ቤቶች
ከ5-13 ሜትር ስፋት ያለው 11.4 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ
2 (1 ዘመናዊ ሞልን ያካተተ በመንግስትና የግል አጋርነት እየተገነባ ያለ ተርሚናሎች እና 11 የታክሲ/ባስ መጫኛና ማውረጃዎች
7 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
417 ስማርት ፖሎች
ከ15 ሺ ለሚበልጡ ዜጎች ጊዚያዊ እና ቋሚ የስራ እድል
በአዲስ የተሰሩ 770 ሱቆች በመጨመር 1521 ሱቆች አካቷል