ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Post published: August 17, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኪነ ጥበብ AMN ነሐሴ 10/2017 በኢትዮጵያ ቴአትር ታላቅ ዐሻራውን ያሳረፈውና በሃገሩ ጉዳይ በጸና አቋሙ የሚታወቀው ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ፤ በተለያዩ ታሪካዊና አዝናኝ ፊልሞች እንዲሁም የቴያትር ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ ነበረው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል” ግንባታን በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 10, 2025 በአስከፊ ሁኔታ የሚኖሩ እናቶች በክረምት የበጎ ፍቃደኞች ቤታቸው በመታደሱ እፎይታን እንዳገኙ ገለፁ July 30, 2025 ፑቲን የሰላም ድርድሩን የሚያደናቅፉ ከሆነ ከባድ መዘዝ ያስከትላል ሲሉ ትራምፕ አስጠነቀቁ August 14, 2025