የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል።
በዚሁ መሠረት
1) አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ፣
2) አቶ ሙሉነህ ደሳለኝን የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ ፣
3) አቶ ዋለልኝ ደሳለኝን :የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ም/ኃላፊ
4) ወይዘሮ ነስትሆ አብዲ ኮይሬን :-የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ፅ/ቤት ኃላፊ ሆነዉ መሾማቸዉን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።