ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / በዓል / ኢትዮጵያ AMN ሕዳር 29/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተገለጠው የሀገር ምልክት January 5, 2025 ታላላቅ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲጠናቀቁ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጥብቅ ክትትል እየተደረገ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) July 8, 2026 ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የኦዲት ፎረም ተቋቁሞ ተጠያቂነት እንዲሰፍን እየተደገ ነው August 29, 2026