ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ምን አካቷል?

You are currently viewing ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ምን አካቷል?
  • Post category:ልማት

AMN የካቲት 29/2018 ዓ.ም

ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዉስጡ ምን አካቷል? ምን አይነት አገልግሎቶችን እየሰጠ ነዉ?

👉 ‎የአንድ ማዕከሉ ከ3 ሺ በላይ በሆነ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ነዉ

👉 ባለአምስት ወለል ህንጻ እና ቴራስ ያካተተ ነው

👉 ለሥራ ቅልጥፍና አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች ተሟልተዉለታል

👉 በውስጡ እንግዳ መቀበያ፣ የህፃናት ማቆያ፣ የጥሪ ማዕከል

👉 የአስተዳደር ቢሮዎች፣ የማሠልጠኛ ክፍሎች ፣ የመረጃና ቴክኖሎጅ ማዕከል

👉 የሁኔታዎች መከታተያ ክፍል፣ የስብሰባ አዳራሽ፤ የመኪና ማቆሚያ እና የካፍቴሪያ አገልግሎት መስጫ ሥፍራዎችን አካቷል።

👉 ማዕከሉ ስራ ከጀመረ ስድስት ወራት ሆኖታል

👉ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ስድስት ወራቶች ውስጥ በአጠቃላይ ከ23 ሺ በላይ ተገልጋዮችን አስተናግዷል

👉 በውስጡ 10 ተቋማት ይዞ 73 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ለዜጎች በመስጠት ላይ ይገኛል

👉 የአንድ ማዕከሉ ተገልጋዮችን የሚያስተናግዱ 96 ካውንተሮች እንዲኖሩት ተደርጎ የተደራጀ ነው።

👉 የተጀመረውን የተቀላጠፈ የዲጅታል አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት አቅዶም እየሠራ ነው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review