ቼልሲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል

AMN-ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም

ቼልሲ በሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርኃ – ግብሩ ብራይተንን አስተናግዶ 4ለ3 አሸንፏል።

በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ሮሚዮ ላቪያ ፣ ፔድሮ ኔቶ ፣ ጆአኦ ፔድሮ እና ኮል ፓልመር የቼልሲን አራት ግቦች አስቆጥረዋል።

ማሊክ ያልኩዬ ፣ ፓስካል ግሮስ እና ጆአኦ ፔድሮ በራሱ ላይ ያስቆጠረው ግብ የብራይተን ሁለት ግቦች ሆነው ተመዝግበዋል።

በመጀመሪያ ሳምንት ፉልሃምን ያሸነፈው የዣቢ አሎንሶ ቡድን ተከታታይ ድል በማግኘት አጀማመሩን አሳምሯል።

ቼልሲ በጨዋታው አዲስ ያስፈረመው አርጀንቲናዊ ግብ ጠባቂን በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካቶታል።

በሌሎች ጨዋታዎች ሰንደርላንድ ፉልሃምን 1ለ0 ሲያሸንፍ ፣ ሊድስ ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ 1ለ1 ተለያይተዋል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review