የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀመረ Post published:August 29, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ምጣኔ ሃብት / ቢዝነስ / ቱሪዝም / ታሪክ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀምሯል። ይህ በረራ በደቡብ ምዕራብ ቻይና እና አፍሪካ መካከል አዲስ የካርጎ ትራንስፖርት መስመር የከፈተ ሲሆን በምዕራብ ቻይና እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስር የሚያጠናክር እና የሚደግፍ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በምናብ ያየነውን አቅደን ተግተን ፈፅመናል፤ 96 በመቶ በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለናል!- ከንቲባ አዳነች አቤቤ July 20, 2026 ምክር ቤቱ የአየር አገልግሎት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ June 4, 2026 የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ሁሉንም ቁልፍ ዘርፎች ያካተተና ዘላቂነት ያለው ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) April 20, 2026