ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

AMN- መስከረም 03/2019 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ከ18ኛዉ የብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር ተወያይተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review