የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው

AMN ግንቦት 18/2018

የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅስቀሳ መርሀ ግብርና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ከማለዳው ጀምሮ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ከጌዴኦ ዞንና ከዲላ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።

በሰልፉም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር እናሻግር የሚሉ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review