1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው Post published: May 27, 2026 Post category:ቪዲዮዎች AMN ግንቦት 19/ 2018 1447ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት በስግደትና በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል ሰዎች እርስ በእርስ የሚጠያየቁበትና ያለው ከሌለው ጋር ተካፍሎ በጋራ የሚውልበት ነው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ July 18, 2024 ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች February 10, 2025 ጎርጎራ July 13, 2024