AMN- ሰኔ 14/2018 ዓ.ም

የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ውጤት
1- ሐረሪ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 199 ሺህ 910
ድምፅ የሰጡት 99 ከመቶ ናቸው
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 3
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 36
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች፦
ብልፅግና ፓርቲ 32
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ 1
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 1
ጀማል አባ ጋሮ አሕመድ የግል ተወዳዳሪ 1
ለሀረሪ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1
2- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 2 ሚሊየን 340 ሺህ 664
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 35

ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 170 የሚሆኑ መቀመጫዎች ውድድር ተካሂዶባቸዋል
ብልፅግና ፓርቲ 143
ኢዜማ 12
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 7
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 3
ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲ 3
የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
የወለኔ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ለምርጫው ከተመዘገቡ መራጮች ውስጥ 96 ከመቶው ድምፅ ሰጥተዋል።
3- ሲዳማ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 2 ሚሊየን 23 ሺህ 37 ሲሆኑ 97 ከመቶ ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 19
ምርጫ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 190
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 175
ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ድሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 8
ሲዳማ አንድነት ፓርቲ 3
የሲዳማ ሕዝብ አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ 1
የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ሕብረት 1
የመላው ሲዳማ ሕዝብ አንድነት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
4- ሶማሌ ክልል

የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 5 ሚሊየን 12 ሺህ 913 ሲሆን 94 ከመቶ የሚሆኑት ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 72
የ66 ውጤት ተገልጿል
ምርጫ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 252
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 214
የኦጋዴን ነፃነት ግንባር 20
ነፃነትና እኩልነት 13
የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ 2
አሕመድ አርሻድ አሊ ኑር የግል እጩ 1
የምዕራብ ሶማሌ ዲሞክራቲክ ፓርቲ 1
ሕብረት ለዲሞክራሲና ነፃነት ፓርቲ 1
5-ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል

ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 20
ምርጫ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 165
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 145
የጉሙዝ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ 14
የቤንሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ 5
ጌታቸው ወዲሻ ጌሻዲ የግል እጩ 1
6 -አማራ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 10 ሚሊየን 876 ሺህ 829 ሲሆኑ 95 በመቶ ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 129
ምርጫ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 294
ውጤት የተገለፀው መቀመጫዎች 277
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 257
የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ 4
ኢዜማ 3
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ 2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ 1
የቅማንት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
አርጎባ አንድነት ጀበርቲ 1
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 1
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 1
የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 1
7- አዲስ አበባ
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 1 ሚሊየን 957 ሺህ 676 ሲሆኑ 96 ከመቶው ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 10
መቀመጫ ብዛት 158
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 134
ኢዜማ 8
አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 4
ሕዳሴ ፓርቲ 2
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር 2
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 2
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 2
የወላይታ ሕዝቦች ንቅናቄ 1
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ 1
የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
ዳንኤል ጌታቸው ጋረደው የግል እጩ 1
8- አፋር ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 2 ሚሊየን 503 ሺህ 09 ሲሆን 94 ከመቶው ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 32 31ቱ ውጤት ተገልጿል
ያለው መቀመጫ ብዛት 135
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 124
የአፋር ነፃ አውጪ ፓርቲ 4
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 3
የአፋር ሕዝብ ፓርቲ 3
የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ 1
9- ኦሮሚያ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 24 ሚሊየን 94 ሺህ 121 ሲሆኑ 97 ከመቶ ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት179
176 ቱ ውጤት ተገልጿል
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 528
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 523
ኢዜማ 1
ፋጡማ ከማል ሁሴን የግል እጩ 1
ፉልህዲን ጠለህ አሕመድ የግል እጩ 1
አቶምሳ ኩምሳ ሮባ የግል እጩ 1
ንጋቱ ዋጋር የግል እጩ 1
10-ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 1 ሚሊየን 330 ሺህ 457 ሲሆኑ 97 ከመቶ ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 22
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 171
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 144
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 12
ኢዜማ 10
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 3
የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 1
11- የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 2 ሚሊየን 858 ሺህ 503 ሲሆኑ 96 ከመቶ ድምፅ ሰጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 56
55ቱ ይፋ ተደርጓል
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 224
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 182
ኢዜማ 27
የዎላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር 3
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 2
የወላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ 2
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 2
ጌዲዮ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 2
የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ 2
እንደልቡ ጎኣ ዮታ የግል እጩ 1
የኩሽ ሕዝቦች ብሔራዊ ንቅናቄ 1
12- ድሬደዋ
የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 269 ሺህ 102 ሲሆኑ 98 ከመቶ ድምፅ ስ ጥተዋል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 47
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 189
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 161
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 8
ኢዜማ 6
አዲስ ትውልድ ፓርቲ 3
13- ጋምቤላ ክልል
ክልል ምክር ቤቱ የምርጫ ክልል ብዛት 14
ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 205
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 176
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 17
ኢዜማ 6
ሕዳሴ ፓርቲ 3 መቀመጫ ማግኘታቸውን የቦርዱ መረጃ ያመላክታል።
በታደሠ ሽፈራው