የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን መስከረም 15 ያደርጋል

You are currently viewing የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን መስከረም 15 ያደርጋል

AMN- ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ጨዋታ የሱዳን አቻውን በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ይገጥማል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እንደገለፀው ፣የሱዳን እግር ኳስ ማኅበር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ የደቡብ ሱዳኑን ጁባ ናሽናል ስታዲየም መምረጡን አሳውቋል።

በወጣው መርሃ ግብር መሠረት ጨዋታው ዓርብ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ምሽት 1:00 ላይ እንደሚካሄድ ፌደሬሽኑ ገልጿል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review