AMN- ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም

ብሬንትፎርድ በመጀመሪያ ሳምንት የሊግ መርሃግብሩ ቶተንሃም ሆትስፐርስን አስተናግዶ 3ለ0 አሸንፏል።
በጌትች ኮሚኒቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሊውስ ፖተር ፣ ቪታሊ ያኔልት እና ሚኬል ካዮዴ የብሬንትፎርድን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል።
በጨዋታው ብሬንትፎርድ ተጨማሪ ግብ የሚያገኝበትን ፍፁም ቅጣት ምት አጥቂው ኢጎር ቲያጎ አልተጠቀመበትም።

ባስፈረማቸው ተጫዋቾች ምክንያት የተለየ ለውጥ ያሳያል ተብሎ የተጠበቀው የሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቶተንሃም ደካማ ብቃት አሳይቷል።
በሸዋንግዛው ግርማ