በኮፕ 31 የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በይፋ ተከፈተ

You are currently viewing በኮፕ 31 የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በይፋ ተከፈተ

AMN- ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም

በቱርኪዬ አንታሊያ መካሄድ በጀመረው ኮፕ 31፣ የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ 32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) እና በፋይናንስ ሚኒስትር፣ የኮፕ 32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) እና የቀጠዩ ኮፕ 32 ጉባኤ አዘጋጅ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ ተከፍቷል።

በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተጋባዥ እንግዶች፣ ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አባላት፣ የአጋር ድርጅቶች ተወካዮች እና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review