የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Post published:January 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣ በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል። ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ባርባዶስ በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ ተወያዩ March 21, 2025 ኬፕ ቨርዴ በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት አስቸኳይ ጊዜ አወጀች August 14, 2025 የአሜሪካ ባለስልጣናት ለቀጣይ ዙር የንግድ ድርድር የቻይና ባለስልጣናት ተወካዮችን በለንደን ለንግግር ተቀጣጥረዋል June 7, 2025