ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፡

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፡

እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!

የከተማችን ልዩ ድምቀት ለሆነው እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (UNESCO) በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነዉ።

ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ፤ በዓሉ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

መልካም በዓል !

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review