በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጁ Post published:October 19, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም በሱሎቬኒያ ሉብሊያ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጅተዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሃፍታሙ አባዲ በ2:06:52 በመግባት በቀዳሚነት አጠናቋል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው ሌላኛዉ ኢትዮጵያዊ አትሌት ከማል ሁሴን ሦስተኛ ወጥቷል። በሴቶች አትሌት ትግስት ገዛኸኝ በ2:22:46 በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን እኩለ ሌሊት ወደ ቻይና አቀና March 19, 2025 ከእግር ሰንሰለት ወደ አንገት ሜዳሊያ March 12, 2026 አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች September 26, 2023