በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጁ Post published:October 19, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም በሱሎቬኒያ ሉብሊያ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጅተዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሃፍታሙ አባዲ በ2:06:52 በመግባት በቀዳሚነት አጠናቋል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው ሌላኛዉ ኢትዮጵያዊ አትሌት ከማል ሁሴን ሦስተኛ ወጥቷል። በሴቶች አትሌት ትግስት ገዛኸኝ በ2:22:46 በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን ልትሳተፍ ነው January 29, 2026 13ኛው ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ May 26, 2025 በዓለም አቀፉ የግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ ለተሳተፉ ኮከብ አትሌቶች እና የአትሌቲክስ አመራሮች ልዩ የእራት ፕሮግራም ተካሄደ April 19, 2026