በብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ አቻው ጋር ውጤታማ ውይይት አደረገ

You are currently viewing በብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ አቻው ጋር ውጤታማ ውይይት አደረገ

AMN ህዳር 10/2018

ዛሬ ረፋድ ላይ ጅቡቲ የገባው በብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላን ያካተተው የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ አቻው ጋር የደኅንነት ትብብሮችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውጤታማ ውይይት አደረገ።

ውይይቱ የሁለትዮሽ ግንኙነትን፣ ቀጣናዊ የደህንነት ትብብሮችን እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review