በትናንትናው እለት የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዝደንት መሰየምን ተከትሎ ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ቁልፍ የዝግጅት ተግባራትን ለማቀናጀት የሚያስችል የብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ተደርጓል። Post published:November 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ፖለቲካ ስብሰባው ኢትዮጵያ ኮፕ 32ን ስታስተናግድ አካታች እና በሚገባ የተሰናዳ ጉባኤ እንድታሳካ ለማረጋገጥ መንግሥት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳየበት ነበር።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ አፍሪካዊያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ለተሻለ ነገ ከልብ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ June 18, 2025 “ሪፎርም እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ” በሚል ርዕስ ተጽፎ የተዘጋጀው መፅሐፍ ተመረቀ November 3, 2024 “ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” September 6, 2025