የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ እርምጃ ነው

You are currently viewing የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ እርምጃ ነው

ምክንያቱም ህፃናት በትምህርታቸውና በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት በማስጨበጥ ለዘላቂ ትምህርትና ለግል ስኬታማነት መሰረት ይጥላል።

ጥራት ያለው የቅድመ-መደበኛ ትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት፣ መምህራንን ለማሰልጠን፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የመማሪያ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የመዋለ ህፃናት ትምህርት ቤቶች እየተቋቋሙ ይገኛሉ።

ቅድመ መደበኛ ትምህርት አገልግሎት ባልተዳረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ በመድረስ እኩልነትን ያረጋግጣል፣ ማህበራዊና የአስተሳሰብ እድገትን ያፋጥናል፤ እንዲሁም የወደፊቱን የሰው ኋይል ያጠናክራል።

ኢትዮጵያ በእነዚህ የመጀመሪያዎቹ የህፃናት እድገት ዓመታት ላይ ሀብት በማፍሰስ፣ በራሱ የሚተማመን፣ የበቃ፣ ንቁ እና ተራማጅ የሆነ ትውልድ በመፍጠር የረጅም ጊዜ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገትን እያሳለጠች ትገኛለች።

#Ethiopia

#AddisAbaba

#linkAddis

#AMN

#media

#PMOEthiopia

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review