ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከቁጭት እንጉርጉሮ ወደ ተስፋ ዜማዎች September 4, 2025 ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የካድፕ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው January 11, 2025 ጥቅምትን በጥበብ October 27, 2024