የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published: September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ የአንድነት ፓርክን ጎበኙ January 30, 2025 የሀገር ፍቅር በተማሪዎች አንደበት March 15, 2025 47ኛው የካራማራ ድል የመታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው March 5, 2025