የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ Post published:September 20, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ በደመቀ ስነ ስርዓት እንዲከበር ሁሉም የድርሻውን ማበርከት እንዳለበት ተገለጸ September 18, 2025 የኢጋድ የህፃናት ጉዳይ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል December 9, 2024 ለተረጋጋና ቀጣይነት ላለው የምጣኔ ሃብት ዕድገት አገራዊ መግባባት ወሳኝ ሚና አለው January 23, 2025