የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Post published: August 24, 2026 Post category:በዓል / ኢትዮጵያ AMN – ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት፤ ለሌላቸው በማካፈል፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሆን እመኛለሁ። በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ – ኢድ ሙባረክ! 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሀረሪ ክልል ሕዝባዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው February 24, 2025 ጥበብን ከጥበበኛው አወዳጅ ድባብ October 6, 2024 የ17 ዓመቱን የውጭ ንግድ ገቢ በአንድ ዓመት ማሳካት ተችሏል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 8, 2026